ወቅታዊ ጉዳዮች – አብይ ስለ ኤርትራ ሰማእታት አዘነ- ስለሀገሩስ? የቀጠለው ድሮን ጥቃት፣ አነጋጋሪው የሰላም ጥሪ፣ውሀ እንቅዳ ብለው እጅ የሰጡት ጓደኛሞች09 -17-22 Zara Media Network Copyrighted. Zelle -571-622-8891 https://donorbox.org/support-zara-media-network …

49 Comments

 1. ቀንዲ ኣጀንዳ ክኮና ዝግበአን
  1. ብዛእባ ጆነሳይድ ትግርይ ምቅላሕ
  2. ብዛእባ ኣገውን ቅማንትን ዝወርዶም ዘሎ ግፍዒ ብኣብዪ ,ንናይ ቃልሲ ወኖዖም ኣንፃር ኣብዪ
  3. ብዛእባ ግፍዕን በደልን ኦሮሞ:: ቃልሲ ሃገርነት ኦሮሞ ብምድጋፍ ንኣባላት OLA ምቅራብ:
  4. ክልል ሶማል ምስ ሃገረ ሶማል ንክሓብሩ ኣጀዳ ምቅራፅ
  5. ወዘተ …….

  እንተ ድወትን TMHን ዛርን ሰብዶ የለይ ዘብል'ዩ

 2. Mr Stalin. What happen to you? Did your mum drop your from the bed and you damage your brain? TPLF is the one who started this war. When Abiy won the EPRDF election you Debrezion TPLF run to Mekele and start building the army. You planned the war you want the war and you survive through war. You did the same thing when Mengestu came to power with out knowing what he is doing you start to brew chaos. This is because there are many invisible hand behind you but fortunately this time those invisible hand become visible.

 3. ወሬኛ ደርግንበአሜሪካ ታግዛችሁ ጣላችሁ ህዝቡ ሳያቅ ተቀበላችሁ አሁን ቀልድ የለም አማራው ነቅቶባችኋን ታልቃላችሁ

 4. ምንም።።የሰው ዳምና፡ሕይወት የሚጠፈበት፡ጦርነት ብሆንም፡በሣላም ድርድር፡ስምየጊዜ፡መግዣ ይመስላልና፡ትድኤፍ፡በሀሳቡ፡ይጃጀላል፡ብዬ፡አለምን ም
  ጦርነት፡በአሻነፍነት፡አይጠነቃቅም፡ለምትሉ፡TPLFደርግን፡አለሸነፋም፡ማለት፡ነው?
  ሩሲያ፡በዩክሬንም፡እያተሻነፈች፡ነው፡ፀንቶ፡መታጋል፡አሻነፍ፡የማይኮን፡ምክንያት፡የለም።

 5. TDF.ጅግና አለ አብይ አህመዶ ፍሽሽት 1 ሚ/ዮኖ/ወታደር ቢመለምልም/ትርጉም የለዉም/ይልቅስ/የትግራይ መከ.ሰራዊት.ይደኽመዋል/በቃታመሳብ/ማለት 1 TDF.L.1000 የአብይ ወታደር. ነዉ////////አለም ያወቀዉ ነው/ሀቅ :መሬት የሚታየ። እና ጠላቶቻችንም። ያወቁታል/ትግራይ ትስዕር።(💖💛💖) T..D..F.

 6. እኔ ምለው ያ ሁሉ ሺ ጦር የማረከ ሀይል እስካውን አዲስ አበባ አለመድረሳቹ ይገርማል ግን ቆይ ምን አግኝቶቹ ነው ሰላም እርቅ ምናምን እያላቹ ድንቁር የምታረጉን ይልቁንም እዝቡን አታስጨርሱት ወዳጄ

 7. እስታሊን የአብይ ወታደር የተቀረፀው የሙት ቪዲዮ መታየት አለበት ለሌላው አስተማሪ ይሆናል እናመሰግናለን ስለመረጃዎችህ

 8. አይ ግበሰዶማዊው ቆሻሻው የቀን ጅቡ የወያኔ ጁንታ ካድሬ ሌባው እስታሊን ዳቢሎስ ወያኔ ለመጨረሻ ጊዜ ሊደመሰስ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት ቀለበት ውስጥ ገብቷል ውሸታሙ ሌባ እስታሊን ዳቢሎስ ባንዳውን ቆሻሻውን የትግራይን ህዝብ በውሸት ትንታኔ እያደነቆረው ነው የቀን ጅቡ የወያኔ ጁንታ ይደመሰሳል ወያኔ እንደ ሊቀ ሰይጣን መለስ ዳቢሎስ ወደ ሲኦል ይወርዳል

 9. ተማጽኖ

  ምንም ብንበድል – ምንም ብናስቀይም፣
  ቅጣትህ እንደዚህ – ድሮ እኮ አይቆይም።
  ግራ ተጋብተናል – ወልደን ሳንጠግባቸው፣
  ሳይኖሩ ሚሞቱትን – እባክህ ተዋቸው።
  አምላክ በቃሽ በላት – ለዚህች ምስኪን ሀገር፣
  እስከ መቼ ድረስ – የእናት ልብ ይሰበር?
  ጊዜ እየጠበቀ – እያገረሸባት፣
  የጦርነት ህመም – ልጆች ጨረሰባት።
  ያልታደለች ሀገር – ግራ ተጋብታለች፣
  ልጆቿ ሲባሉ – ዛሬም ታለቅሳለች።
  ትናንት ተያይዘው – ከገቡበት ገደል፣
  ድጋሚ ተናንቀው – ጀመሩ መጋደል።
  እንደ ደረቅ እንጨት – እየተማገዱ፣
  ሁለቱም በእሳት – አለቁ ነደዱ።
  ውሃ ሚረጭ የለም – ግን አውቀው እፍ ሚሉ፣
  በዛም በዚህ በኩል – ሚያራግቡ አሉ።
  መፍትሄ ሳያጡ – ጠብ እያከረሩ፣
  ከእናት ጉያ ወስደው – ልጅ እየገበሩ።
  በገዛ ልጆቿ – ደም እያሰከሯት፣
  በስልጣን ሽኩቻ – ኢትዮጵያን ቀበሯት።

  ነሐሴ ፳፪ / ፳፻፲፬
  August 28, 2022

 10. ስታሊን ገጥመናል እንግዲን በጦርነት ለዚያዉም በማጥቃት ሂደት ብዙ መሰዋትነት ያስከፍላል በተለይ ህዋሃትን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የኢትዮጵያ ጀግኖች ዓላማ ያለዉ ጦርነት ስለሆነ ያሸንፋሉ የናንተ ግን ካልመራኀት ትፍረስ ብሎ ለተነሳዉ ጁንታ እጣ ፋንታዉ መሸነፋ ብቻ ነዋሪዎቹ

 11. ፣ገና ምን አይተህ 4ት መቶ ሺ አይደለም ውጭ ያለነው እንገባለን አብይ አህመድ አሊ ደም መላሽ ጀግና ኢትዮጵያዊ 👏👐👏👏🙏👆👆👆እልልልል

 12. እስታሊን ሐወይ በጃካ አብቶም ዝተማረኩ ጥንቃቀ ክገብሩ ንገሮም አነ እቲ ኩነታት አይጠአመንን ትኩረት ይሐብሉ ሐደራካ አፍልጦም

Leave a Reply

© 2023 53GB